Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Aug 2022, 6:45 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ



የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ሀርቡ ማይክሮ ፋይናስ ደንበጫ ቅርንጫፍ እና በፍ/ባለዕዳ 1ኛ አዲስ አዛለ 2ኛ ወ/ሮ ትርንጎ ተረፈ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለ እዳው ንብረት የሆነውን በአዲስ አለም ቀበሌ ዋድ አ/አለም ክልል ውስጥ የሚገኘውን በአዋሳኙ በምስራቅ አዲስ ያልተከፈተ መንገድ ፣ በምዕራብ ገበያው ዘለቀ ፣ በሰሜን በድሉ የወሬው ፣ በደቡብ መሀሪ ሰሀሊው የሚያዋስነውን መጠኑ 499.92 ካሬ ሜትር የሆነውን በካርታ ቁጥር አደአ20/590/01 የተመዘገበ የግምቱ መነሻ ዋጋ በዜሮ ሆኖ በ20/12/2014 ዓ.ም 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ባለው ግዜ ውስጥ በግልፅ ጨረታ ይሸጣል።

ስለዚህ የባለዕዳው ንብረት በጨረታ መግዛት ለምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት
መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ውስጥ ቢቻል ሙሉውን ካልተቻለ 1/4ኛውን በምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በሞዴል 85 የሚያሲይዝ መሆኑን እንገልፃለን።

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

Save Tender