የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐምሌ 8 ቀን 2014 ያወጣውን የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ አድርጓል
ማረሚያ
ሐምሌ 8 ቀን 2014 በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አዳሙ ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ የፊንፊኔ አንተርግሬትድ ንግድ አ.ማ. በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ቶኩማ የመኪና ማቆሚያ ተብሎ የነበረውና የሐራጁ መነሻ ሰባት ሚሊየን (7,000,000) ተብሎ የነበረው በስህተት ስለሆነ አንድነት የመኪና ማቆሚያና የሐራጅ መነሻ ዋጋ 700,000 (ሰባት መቶ ሺ ብር) ተብሎ ተስተካክሏል።
የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት
