የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለወላይታ ሶዶ ኮንቨርት ስቴሽን፣ ሁምቦ ግራውንድ ኤሌክትሮድ ስቴሽን እና የኮንሶ እና የሜጋ ሪፒተር ስቴሽን የጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር Re-bid EEP/PP/NCB/11/2014
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለወላይታ ሶዶ ኮንቨርት ስቴሽን፣ ሁምቦ ግራውንድ ኤሌክትሮድ ስቴሽን እና የኮንሶ እና የሜጋ ሪፒተር ስቴሽን የጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀናት እና ሰዓት ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ በሚገኝው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከቱትን ዕቃዎች የዋጋ ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር Rebid EEP/PP/NCB/11/2014 የሚል ምልከት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
ተ.ቁጥር |
የአገልግሎቱ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
የስራ ቦታ
|
|
1 |
የጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት |
ብር 30,000.00 |
ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
|
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011_5 58 07 81/06 27 መደወል ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
