ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት ፣ በህትመት የተበላሸ ጋዜጣ ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት ፣ ከፈተና የተረፉ ወረቀቶች ፣ ትልቅና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሽፍሻፊ ወረቀት፣ በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ ከፈተና የተረፉ ወረቀቶች፣ ትልቅና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ማንኛውም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 7 ቀን ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200 በመhፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይችላል።
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት
