በጉለሌ ከ/ክ/ዲ/ግ/ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የህትመት አገልግሎት ፣ ከሆቴል ውጪ መስተንግዶ ፣ የድንኳን ኪራይ ፣ የሆቴል መስተንግዶ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/ 2014 ዓ.ም.
በጉለሌ ከ/ክ/ዲ/ግ/ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎቶችን ለ2015 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1- የህትመት አገልግሎት
- ሎት 2- ከሆቴል ውጪ መስተንግዶ
- ሎት 3፡- የድንኳን ኪራይ
- ሎት 4፡- የሆቴል መስተንግዶ
- ሎት 5፡- አዲስ አበባ ውስጥና ከአዲስ አበባ ውጪ አገልግሎት የሚሰጡ 12፣ 45፣ 60 ሰው የሚይዙ መኪኖች እና አይሱዙ የጭነት መኪና ኪራይ
- ሎት 6 ፡- የሞታርቦ፣ የመድረክ እስቴጅና ዲኮር ኪራይ
- ሎት 7 - የኮምፒውተር ፣ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና
- ሎት 8 ፡- የመኪና ጥገና
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገፅ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን በዘርፉ ሆኖ ማስረጃ እና ቲን ቁጥር (Tin number) ማቅረብ የሚችሉ።
- የግዥው መጠን ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) እና ከዛ በላይ በተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት ጉለሌ ክ/ከተማ አዲሱ ገበያ ኖክ ነዳጅ ማደያ ጀርባ ጉለሌ ከ/ከተማ ዲ/ግ/ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 በመምጣት የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ VAT ያጠቃለለ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መጥቀስ ይኖርባቸዋል። ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ሆኖ ይወሰዳል።
- የሚወዳደሩበትን ዋጋ ከሌሎች አስፈላጊ የመጫረቻ ሰዶች ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ በማድረግ እና በማያያዝ ጉለሌ ክ/ከተማ ዲ/ግ/ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 በመምጣት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃችሁ ተጫራቾች ካደራጃችሁ አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በእየር ላይ በዋለ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 4፡30 በጉለሌ ከ/ከተማ ዲ/ግ/ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ/አ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 105 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው ዋጋ ለሎት 1 ብር 5,000 ፣ ለሎት 2 ብር 5,ooo ፣ ለሎት 3 ብር 10,000 ፣ ለሎት4 ብር 10,000፣ ለሎት5 ብር 10,000 ፣ ለሎት 6 ብር 5,000 ፣ ለሎት 7 ብር 5,000 ፣ ለሎት 8 ብር 10,00 የጠቅላላ ዋጋ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አብረው ማቅረብ ላባቸው።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ጨረታ ፖስታ ላይ ለየትኛውም አገልግሎት እንደሚወዳደሩ በግልጽ ለይተው መጻፍ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን የሚያቀርቡት በተሸጠው የጨረታ ሰነድ (ቅፅ) ብቻ በመሙላት ይሆናል።
- አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ ከተገለፀበት ከ7 የስራ ቀናት በኋላ በ8ኛው የስራ ቀን ውል መፈረምና ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ የመኪናውን ጥገናና ሰርቪስ እና ከላይ በተዘረዘረው መሰረት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎቱን የመስጠት ግዴታ ይኖርበታል።
- የተሞላው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት ካልትካተተ ግን እንደተካተተ ተደርጎ የሚወሰድ መሆኑን እንገልፃለን።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ጨረታ ፖስታ ላይ ሙሉ ስማቸውን ፊርማ እና ህተም ማድረግ አለባችሁ።እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ያለው ዋጋ ተቀባይነት የለውም።
ማሣሰቢያ፡-
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለም በስልክ ቁጥር፦- 011-812 7683 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ጉለሌ ክ/ከ/ዲ/ግንባታ/ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
