Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Aug 2022, 1:46 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቤት የሐራጅ ሽያጭ


የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ


የፍ/ባለመብት ምናለ ፈንታ እና የፍ/ባለእዳ በእድሉ ጌትነት አፈፃፀም መላኩ ልጃለም መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ጉዳይ ዝርዝር ይስማላ ከተማ ቀበሌ ውስጥ በምስራቅ በቃሉ አብየ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ስበናት ያየህ፣ በደቡብ ታድፌ ደምለው የሚያዋስነው 420 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ 150 ዚንጎ ቆርቆሮ ቤት በመነሻ ዋጋ በዜሮ በጨረታ ስለሚሸጥ ነሐሴ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. ከ3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ጨረታ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ወይም መግዛት የምትፈልጉ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡


የሜጫ ወረዳ ፍ/ቤት

Save Tender