Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Aug 2022, 1:45 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም በአዋጅ ቁጥር 626/200 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪው ስም

 

የአሲያዡ ስም

 

ቅርንጫፍ

የቤቱ አይነት

 

የካርታ ቁጥር

 

የቦታው ስፋት

 

የቤቱ አድራሻ

ቀበሌ

የቤት ቁጥር

መነሻ ዋጋ

ሃራጁ
የሚካሄድበት ቀንና ሰአት

አለማየሁ
ተስፋዬ

አለማየሁ
ተስፋዬ

ሰንዳፋ

የመኖሪያ ቤት

378/473/98

200

ካ.ሜ

 

ሰንዳፋ ከተማ

01

--

300,000 ብር

ነሀሴ
09/2014
ጠዋት 4፡00
ሰዓት


በመሆኑም፣

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ በጨረታው ዕለት በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
  2. ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም ሰንዳፋ ቅርንጫፍ ይሆናል።
  3. የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት ሶስት የስራ ቀናት በቅርንጫፉ በአካል በመገኘት በሚደበው ሰራተኛ አማካኝነት ማየት ይቻላል።
  4. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ከመካሄዱ በፊት ባሉት ቀናት ከታች በተገለፁት ስልክ ቁጥሮች መመዝገብ ይችላል።
  5. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ከጨረታው ቀን በኋላ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል።
  6. የስም ማዛወሪያና ተያያዥነት ያላቸውን ማንኛውም ክፍያን በተመለከተ ገዥይከፍላል።
  7. ተቋሙ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ረጃ በስልክ ቁጥሮች ዋና መ/ቤት 011 557 7262/011 557 7263 ወይም አዲስ አበባ ከደሴ ሆቴል ወረድ ብሎ አድማሱ ጋራዥ ጎን በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግና የውል አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ በአካል ማነጋገር ይቻላል።

ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም

Save Tender