Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Aug 2022, 12:16 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቦታ ሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ


የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀ ከሳሽ እነ ታደለ አለማየሁ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ እ/ይ ጥሩነሽ አወቀ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈፃፀም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ግርማ፣ በሰሜን እውነቱ ካሳ፣ በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው 250 ካሬ ሜትር ቦታ በግምት መነሻ ዋጋ 185,220.00/አንድ መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ብር ብቻ /ሆኖ ነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡ 00 ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱ ፋሲሎ ቀበሌ 03 ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባ/ዳር እና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት

Save Tender