Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Jul 2022, 5:27 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Metals And Metal Working

ሆራ የምግብ ኮምፕሌክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ቁርጥራጭ ብረት ፣ ጣውላዎች የመኪና ጎማና ባትሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሆራ የምግብ ኮምፕሌክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀደም ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ቁርጥራጭ ብረት፣ ጣውላዎች የመኪና ጎማና ባትሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት የመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ድርጅቶች ግለሰቦች ዓለምገና፣ ዳለቲ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት በማየት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) በድርጅቱ አካውንት ገቢ በማድረግ እና የዲፖዚት ስሊፕ በማቅረብ ለጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

ጨረታው የተጫራች ድርጅቶች ወኪሎች (ከየድርጅቱ አንድ ህጋዊ ወኪል) በተገኙበት ሐምሌ 15/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ዓለምገና ዳለቲ በሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ ይከፈታል።

ተጫራቾች ብር 50.00 (ሃምሳ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

  • ድርጅቱ የተሻለ ምንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
  • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነው።
  • ስልክ ቁጥር፡_ 011-367-9053 | 011-367-9041
Save Tender