Tender Detail

Tender Details


ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ የተለያዩ የማምረት አቅም ያላቸዉ ማሽኖችን ማቅረብ ከሚችሉ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታቾን ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽኖች ማለትም

  1. በቀን 450 ቶን ዱቄት የማምረት አቅም ያለው ማሽን
  2. በሰዓት 2500 ኪ.ግ ፓስታ የማምረት አቅም ያለው  ማሽን
  3. በሰዓት 2500 ኪ.ግ ማኮረኒ የማምረት አቅም ያለው ማሽን
  4. በቀን 100,000 (መቶ ሺ) ባለ 100 ግራም ዳቦ የማምረት አቅም ያለው ማሽን ማቅረብ የሚችሉ
  5. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  6. በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፋይናንሻልና ቴክኒካል እስፔሲፊኬሽን መረጃችሁን በተለያየ ፖስታ በማሽግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ ንግድ መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ትችላላችሁ።
  7. ጨረታው ሐምሌ 15 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ ሳሪስ ከዳማ ሆቴል ዝቅ ብሎ ስልክ ቁጥ 011 419 1512

Debrezeit Road

Addis Ababa

ADDRESS

P.O.Box

+251-14 191 512

+251-14 193 132

Telephone 129

Save Tender