Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Jul 2022, 12:18 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Metals And Metal Working

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አገልግሎት የሰጠ የመጋዘን ንቃይ ቆርቆሮዎች ፣ የጣሪያ ንቃይ ቆርቆሮዎች ፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ የአልሙኒየም እና የስቲል ተረፈ ምርት ፣ በጥገና ወቅት የተቀየሩ ቴራዞዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አገልግሎት የሰጠ የመጋዘን ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ የጣሪያ ንቃይ ቆርቆሮዎች ፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ የአልሙኒየም እና የስቲል ተረፈ ምርት፣ በጥገና ወቅት የተቀየሩ ቴራዞዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ማንኛውም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 7 ቀን ድረስ በዋና ቅጥር ግቢ በሚገኘው በማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመስስ ብር 200 በመክፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይችላል፡፡
  2. ማንኛም ተጫራች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  3. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

 

Save Tender