Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Jul 2022, 11:07 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


ግልፅ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪው ስም

 

የአስያዡ ስም

 

ቅርንጫፍ

 

የቤቱ አይነት

የካርታ ቁጥር

 

የቦታው ስፋት


 

 

የቤቱ
አድራሻ

ቀበሌ

የቤት ቁጥር

 

መነሻ ዋጋ

 

ሃራጁ
የሚካ
ሄድበት
ቀንና
ሰዓት

አቶ አዳነ
ፋንታሁን

አቶ አዳነ
ፋንታሁን

መርካቶ

መኖሪያ

BUR/

173/95

 

200
ካ.ሜ.

ቡራዩ

ለኩ

ከታ

 

----

700,000


23/11/2014
ጠዋት
4:00
ሰዓት

በመሆኑም:

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ በጨረታው ዕለት በማስያዝ መጫረት ይቻላል፡፡
  2. . ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም ዋናው ቢሮ ይሆናል፡፡
  3. የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት ሶስት የስራ ቀናት በቅርንጫፉ በአካል በመገኘት በሚመደበው ሰራተኛ አማካኝነት ማየት ይቻላል፡፡
  4. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ከመካሄዱ በፊት ባሉት ቀናት ከታች በተገለፁት ስልክ ቁጥሮች መመዝገብ ይችላል፡፡
  5. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ከጨረታው ቀን በኋላ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል፡፡
  6. . የስም ማዛወሪያና ተያያዥነት ያላቸውን ማንኛውም ክፍያን በተመለከተ ገዥ ይከፍላል፡
  7. .ተቋሙ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች ዋና መ/ቤት 011 557 7262/011 557 7263 ወይም አዲስ አበባ ከደሴ ሆቴል ወረድ ብሎ አድማሱ ጋራዥ ጎን በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግና የውል አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ በአካል ማነጋገር ይቻላል፡፡

ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም

 

Save Tender