የኢትዮጵያ ፖስታ በአሰላ ከተማ በሚገኘው G+4 ህንጻ ከምድር ቤት እስከ 4ኛ ፎቅ ያሉትን ክፍሎች ለንግድ ሥራ አገልግሎት መጠቀም ለሚፈልጉ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የሚከራዩ ንግድ ቤቶች
የጨረታ ማስታቂያ
የኢትዮጵያ ፖስታ በአሰላ ከተማ በሚገኘው G+4 ህንጻ ከምድር ቤት እስከ 4ኛ ፎቅ ያሉትን ክፍሎች ለንግድ ሥራ አገልግሎት መጠቀም ለሚፈልጉ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በድርጅቱ ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 101 የማይመለስ ብር200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈልና የሚከራዩ ቤቶችን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር B- 13 መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ቤቶቹን የሚከራዩበትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2014 .ም ከቀኑ 6፡00 ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ቁጥር B-13 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 (አሥር ሺ ብር ) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው፡: በዕለቱ ከቀኑ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው
በተገኙበት በድርጅቱ የሠራተኞች ከበብ የጨረታ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 3272 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ፖስታ
