Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jul 2022, 10:36 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

የሀድያ ሆሣዕና እግር ኳስ ክለብ ጽ/ቤት በ2014 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የሀድያ ሆሣዕና እግር ኳስ ክለብ ጽ/ቤት በ2014 በጀት ዓመት ዕቃ ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ ፣

የጨረታ መመሪያ፡

ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገቡበት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ ግብር ከፋይነት ማስረጃ፣ የዘኑን ግብር ስለመክፈሉ ማረጋገጫ ፣በመንግስት ግዥ ላይ መሳተፍ የሚችሉበት የአቅራቢነት ማስረጃና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ የጨረታ ሰነዱን ከሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ጽ/ቤት ስፖርት ሆቴል ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 - 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በሀድያ ሆሣዕና እግር ኳስ ክለብ ጽ/ቤት በመክፈል ባለፍቃዱ ወይም ህጋዊ ወኪል ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ የሠነድ ማስረጃ በመያዝ መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነዱ የሚሸጠው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች በተገኙበት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፣

  • ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO/፡- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 15,800 |አስራ አምስት ሺ ስምንት መቶ ብር ብቻ| በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት ()C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ  ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣
  • ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ኮፒ የተፈረመና ቀን ያለበት የጨረታ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ሞልቶ እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /CPO/፣ እያንዳንዱን በፖስታ በማሸግ በመጨረሻም በአንድ በሰም በታሸı እናት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ የአጫራች መስሪያ ቤት ስም፣ የዕቃ ስም፣ እና የአቅራቢ ድርጅት ስም በፖስታው ላይ በመጻፍ፣ የአቅራቢ ድርጅቱን ማህተም በፖስታው ማሳረፍ፣በፖስታው ላይ ኃላፊነት በተሰጠው አካል በመፈረም በሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ጽ/ቤት ስፖርት ሆቴል ቅጥር ገቢ ውስጥ ላይ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  • በእጅ የተሞላ ኮፒ ሰነዶችን እንደ ኦርጅናል ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡ የጨረታ ዋጋ በሰነድ ላይ በተዘጋጀ ቦታ ብቻ መሞላት አለበት፣
  • ሁሉም ተጫራች በጨረታ ሠነዱ እያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱን ማህተም ማሳረፍና መፈረም አለበት፡ ይህ ካልሆነ ከጨረታ ሂደት ውጪ ያደርጋል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ አንድ ሐሰተኛ እና የተጭበረበረ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደት ወጪ ከተደረገ በኋላ በህግ ተጠያቂ ይሆናል፡
  • በጨረታ ሰነድ ይዘት ላይ ቅሬታ ያለበት ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ 5 ቀን በፊት ቅሬታውን በጽሑፍ ለክለቡ ኃላፊ ማቅረብ ይኖርበታል፤
  • ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነድ ይዘት ላይ የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት አይኖርም፣
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልናውን ኦርጅናል ይዞ ሲቀርቡ ይሆናል፣
  • ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ተጫራች አለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም፣
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
  • ተጨማሪ መረጃ 0920 995 433/0922 9743

የሀድያ ሆሣዕና እግር ኳስ ክለብ ጽ/ቤት

Save Tender