የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባህርዳር ቅርንጫፍ የቢሮዎችና ክፍት ቦታዎች ኪራይ ጨረታ ቀን ማስተካከያ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ቀን ማስተካከያን ማስታወቂያ
ድርጅታችን በባህርዳር ቅርንጫፍ በተለምዶ ማንን ወይም ጊዮርጊስ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሀይቁ በቅርብ ርቀት ላይ ዘመናዊ G+2 ሁለገብ አገልግሎት መስጫ ህንጸ በማስገንባት አገልግሎት ላይ ያዋለ ሲሆን ቅርንጫፉ ከሚገለገልበት ውጭ ያሉ ቢሮዎችን እና ክፍት ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ መስፈርቱን አሟልቶ ለቀረበ ተወዳዳሪ ለማከራየት የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በግልፅ ጨረታ ቁጥር OR/02/2019 መውጣቱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ህዳር 17 እና 18 ቀን 2019 ዓ.ም ይታወቃል:: ይሁን እንጂ በጋዜጣው ላይ የወጣው የጨረታ መነሻ ቀን ህዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲሁም ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ቀን ህዳር 28 ቀን 2019 ዓ.ም ተብሎ የተገለፀው ቀን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም የሚጀምርና ጨረታው እስከሚከፈትበት ህዳር 29 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ መሆኑን እያሳወቅን ቀኑ በዚህ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው መሠረት የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን::
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ
Summary
Ethiopian Shipping and Logistics corrects the dates of its Bahir Dar branch office and space rental tender OR/02/2019: the tender now runs from its Addis Zemen publication until its new opening date.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
