Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-131-0134
  • Website
  • Deadline12 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 300 ለእያንዳንዱ ሎት (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት1 ብር 100,000፤ ሎት2 ብር 50,000፤ ሎት3 ብር 50,000 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዕለቱ ሎት1 4:10፤ ሎት2 5:10፤ ሎት3 8-10
  • Sector Air Conditioning and Refrigeration , Energy , Generators , Medical Equipment and Supplies , Veterinary Equipment and Supplies

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የክትባት ማቀዝቀዣ ማሽን ጄኔረተር እና ሆርሞን ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የክትባት ማቀዝቀዣ ማሽን፤ጄኔሬተር እና የሆርሞን ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 131/19

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የክትባት ማቀዝቀዣ ማሽን ጄኔረተር እና ሆርሞን ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ተ/ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ ብዛት በሎት የጨረታ ማስከበሪያ የሚታሸግበት ሰዓት
1 ክትባት ማቀዝቀዣ ማሽን በቁጥር ከነተከላው በቁጥር 1 ሎት-1 100,000 በ16ኛው ቀን በ4:00 ታሽጎ በዕለቱ 4:10 ይከፈታል::
2 ጀነሬተር ከነተከላው በቁጥር 1 ሎት-2 50000 በ16ኛው ቀን በ5:00 ታሽጎ በዕለቱ 5:10 ይከፈታል::
3 ሆርሞን ዶዝ 35000 ሎት-3 50,000 በ16ኛው ቀን በ8:00 ታሽጎ በዕለቱ 8-10 ይከፈታል::

በንግድ ስራ ዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል ::
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ-ፒ-ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው::
  • ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ እስከ 15ኛ ቀን 11:30 ድረስ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ ሎት 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ::
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ የማጫረቻ ሰነዶች በአንድነት እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው በቢሮ ግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል:: እንዲሁም ተጫራቾች(ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል::
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ካሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል::
  • የጨረታው ሳጥን መክፈቻ በ16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል::
  • ከ200,000 ሺህ በላይ ለሆኑት ግዥዎች ተጫራቾች ተጨማሪ እሴይ ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው::
  • ሁለት ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋቸው እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣ የሚለይ ይሆናል::
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ተጫራቾች ለሚጫረቱት ዕቃ አይነቶች ጨረታውን ካሸነፉ ናሙና ማሳየት አለባቸው ::

ለበለጠ መረጃ 046-131-0134 ይጠቀሙ::

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ

Summary
South Ethiopia Region Bureau of Agriculture invites bids for a vaccine refrigeration machine, a generator (both with installation) and livestock hormones for its livestock and fishery sector.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender