የየካ ክ/ከተማ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የመድሀኒትና ላቦራቶሪ ሪኤጀንቶች ግዥና የካፌ አገልግሎት
በየካ ክ/ከተማ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨ.መ.ቁ. KVMHC-02/19
በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የዉስጥ ገቢ መደበኛ በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ መድሐኒቶችን የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶችንና የህ/መገለልገያ መሳሪያዎችን የሻይ ከበብ አገለግሎት እና የሚኒስትሪሚንግ መስተንግዶ አገልግሎት በአገር አቀፍ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማስራት ይፈልጋል።
ሎት1. የደንብና ስራ ልብስ ስፌት/የጥበቃ ኮትና ሱሪ/
ሎት2. መድሀኒት የላቦራቶሪ ሪ/የህ/መ/መሳሪያዎች
ሎት3. የሻይ ከበብካፌ እና የሚኒስትሪሚንግ መስተንግዶ አገልግሎት
በመሆኑም በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች:-
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት የተን(TIN) እና የተጭማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከተቋሙ ረዳት ፋይናንስ ክፍል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በመውሰድ እና የጭረታ ሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ ከነቫት በመሙላት እና ስም፣ፊርማና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተብ በማድረግ በታሸገ ኢንቨሎፕ በመ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ/CPO/
ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን በዚሁ ቀን 3:30 ታሽጎ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በይፋ ይከፈታል ::ሎት 1 2 3 ብር 3,000.00 10,000.00 3,000.00 - የሻይ ከበብ ካፌ አገልግሎት ሰነድ ለምትገዙ ድርጅቶች ከተማ አስተዳደሩ በወረደው መመሪያ መሰረት 40/ አርባ / ብር ኩፖን በስራ ቀን ታስቦ በሰራተኛው ብዛት የሚታሰብ ይሆናል::
- ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ : ሚኒሊክ ሆስፒታል የካ ክ/ከ ወረዳ 4 አስተዳደር ጽ/ቤት ጎን: ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0111-220-624/10
በየካ ክ/ከተማ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ
Summary
Korean War Veterans Memorial Health Center (Yeka Sub-City) invites bids for uniform and guard clothing tailoring, medicines, laboratory reagents and medical supplies, and tea/cafe and refreshment catering services.
