Procurement of Food and Beverages
Wollo University
Tender Information
| Title | Procurement of Food and Beverages |
| Description | የተማሪዎች ምግብ የባልትና ውጤት (አተር ክክ) ግዥ |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0046-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-27 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-11-25 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | wu, Room 008 Dessie, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988066989 Email: wuppa@wu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1145, Postal Code: -- |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid trade license
- •Vat Registration Certificate: vat Registration certificate
- •Business Organization Registration Certificate: business organization Registration certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1ኛ. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ውል በመያዝ ዩኒቨርስቲው ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት በማምጣት ለንብረት ክፍል ማስረከብ አለባቸው፡፡
2ኛ. ዩኒቨርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
3ኛ. የሚያያዙ ዶክመንቶች በሚመለከታቸው ቦታ ካልተያያዙ እና ካልቀረቡ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ ፡፡
4ኛ. መያያዝ ያለባቸው ዶክመነቶች ግልፅና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፡፡
5ኛ. ዕቃው የሚገባው በዩኒቨርስቲው ጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተረጋግጦ ይሁታ ሲያገኝ በመሆኑ ይህን የሚያደርገው አሸናፊው ድርጅት ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪል መሆን አለበት፡፡
6ኛ. እቃው አስቸኳይ ስለሚፈለግ ተጫራቾች ደሴና አካባቢው መሆን አለባቸው፡፡