Tender Detail

Tender Details


የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለAgro Food/Dairy፣ ICT፣ Mechanics፣ BEI፣ Animal Health እና Wood Technology የሙያ መስኮች የስልጠና ዕቃዎች ግዥ ያወጣው ሀገር አቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ።

የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ሀገር አቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ

የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም በኮሌጁ ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ ቀጥለው የተዘረዘሩትን Agro Food/Dairy PP,ICT,Mechenics,BEI, & Animal Health, wood Technolgy የሙያ መስኮች ለሥልጠና የሚያገለግሉ እቃዎችን በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና TIN Number ያላቸው
  3. ከጠቅላላ ዋጋ 2 % የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማቅረብ የሚችል/ምትችል
  4. ከዚህ በፊት ለጨረታ ተሳትፎ መልካም አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል ለሚያቀርበው እቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል/የምትችል ተጫራች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከኮሌጁ ግዢ/ክፍ/ንብ/አስ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ በብር 1000 መግዛት በዚሁ የጨረታ ሰነድ ላይ በጥንቃቄ በመሙላት በድርጅቱ ማኅተም በማረጋገጥ በአንድ ኦሪጅናልና ሁለት ኮፒ የተዘጋጀውን ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ቴክኒካልና ፋይናንሻል በመለየት በማሸግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። በመሆኑም ከላይ የተዘረዘረውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችም ሆኑ ድርጅቶችም ሆኑ ማኅበራት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ። ይህ ጨረታ የሚዘጋው ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን በ6:00 ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ በ8:00 ላይ ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል።

ማሳሰቢያ

  • የጨረታ ሰነድ ግዢ ገንዘብ ገቢ የሚደረገው በሲዳማ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 340302000047 ገቢ የተደረገበት ስሊፕ ለግዢ ኦፊሰሮች በማሳየት የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላል።
  • ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0916370606/0916370824/0912098704 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል።

የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ

Summary
Arbegona TVET College (Sidama) buys training materials and equipment for its agro-food/dairy, ICT, mechanics, BEI, animal health and wood technology programmes. Licensed, VAT-registered suppliers able to provide samples may bid.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender