በላን አምባ ጠቅላላ የንግድ ስራ አክሲዮን ማህበር የ2016-2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ያወጣው የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ።
በላን አምባ ጠቅላላ የንግድ ስራ አክሲዮን ማህበር
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
በላን አምባ ጠቅላላ የንግድ ስራ አክሲዮን ማህበር ከ2016 ዓ.ም - 2018 ዓ.ም በጀት አመት በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል)። በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ የውጭ ኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ
- በሙያው ብቃትና ህጋዊነት የታወቀ በመንግስት መመዝገቡን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
- የዘመኑን ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
- የኦዲቲንግ ስራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው
- ቲን ቁጥር ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በላን አምባ ጠቅላላ የንግድ ስራ አክሲዮን ማህበር ቢሮ
ስልክ ቁጥር፡- 0911414016 ወይም 0912207047 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በላን አምባ ጠቅላላ የንግድ ስራ አክሲዮን ማህበር
Summary
Belan Amba General Trading Share Company (Akaki Kality, Addis Ababa) invites licensed external audit firms to audit its accounts for the 2016-2018 EC budget years. Firms with a renewed licence, TIN and audit experience may apply.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
