Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ-ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰረታዊ/ኅ/ሥራ/ማህበር
  • Address አዲስ አበባ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ገላን ኮንዶሚኒየም፣ ሴንትራል ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 204, Phone: +251913211429
  • Website
  • Deadline14 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 5,000 CPO ወይም የባንክ ዋስትና
  • opening dateበ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Sector Audit Service

ኢትዮ-ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰረታዊ/ኅ/ሥራ/ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ ለማሰራት ያወጣው ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር ET SACCOS LTD 01/2019)።

ኢትዮ-ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰረታዊ/ኅ/ሥራ/ማህበር

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ-ጥሪት/ቁጠባና ብድር/ኃ.የተ.መሰረታዊ/ኅ/ሥራ/ማህበር የ2018 በጀትዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።ዝርዝር መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል።

ተ.ቁየግዥው አይነትየጨረታ መለያ ቁጥርምድብ/ሎትየጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር መጠንጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓትጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት
1የ2018 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥET SACCOS LTD 01/201901/20195,000በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ የሚቆጠር 15 የስራ ቀን ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶበጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ የሚቆጠር የስራ ቀን ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ይከፈታል።

በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመከፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
  2. በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ።
  3. የግብር ከፋይ መለያ(Tin)ያላቸው።
  4. የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድህረ-ገጽ ለዚሁ አላማ በተዘጋቸው ፎርም ላይ የተመዘገበ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ኢትዮ-ጥሪት/ቁጠባና ብድር/ኃ.የተ.መሰረታዊ/ኅ/ሥራ/ ማህበር ስም CPO ወይም በባንክ ዋስትና የተረጋገጠ ተዘጋጅቶ መቅረብ አለበት።
  7. ከላይ የተገለጸውን መስፈርት አሟልተው በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ በሰንጠረዥ ከተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት በስራ ሰዓት ከድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 204 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 7 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነድ ጋር አያይዘው በቴክኒክ ኢንቨሎፕ ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።
  9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ቴክኒካል ዋናና ኮፒ እና የፋይናንሻል ማስረጃዎችን ዋናና ኮፒ በመለየት ዋና እና ኮፒ በአንድ ፖስታ ካኪ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዥ ከተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት በቢሮ ቁጥር 204 ለዚሁ ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ።ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው ላይ እና በፖስታው ላይ የድርጅቱን ማህተም ፊርማ ማድረግ አለባቸው።
  10. ዘግይተው የደረሱ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አ/አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ገላን ኮንዶሚኒየም፣ሴንትራል ሕንፃ።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር +251 91 321 1429 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ኢትዮ-ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰረታዊ/ኅ/ሥራ/ማህበር

Summary
Ethio-Tirit Saving and Credit Cooperative (Akaki Kality, Addis Ababa) invites licensed audit firms to bid for the external audit of its 2018 EC financial year. Bidders need TIN, VAT, tax clearance and public procurement supplier registration.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender