Tender Detail

Tender Details

  • Company Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)
  • Address Head Office, Gurd Shola Beside of Holycity center , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0116 -46-34 81
  • Websitehttps://empde.com.et/
  • Deadline01 Dec 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Wood And Wood Working , Furniture

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ምርት የሚውሉ የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ጨረታ (ቁጥር EMPDE/NCB/05/2019) ላይ ያወጣው የማስተካከያ ማስታወቂያ።

Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር EMPDE/NCB/05/2019

ድርጅታችን የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል አገር አቀፍ ጨረታ ግዥ በቁጥር EMPDE/NCB/05/2019 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲታተም መደረጉ ይታወቃል።

ስለሆነም የጨረታ በአባሪነት አያይዘን የነበረው ላይ በስህተት የተለያዩ መጽሐፍት ሽፋን ህትመት ሥራ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በህትመት ዘርፍ የተሰማሩ ማተሚያ ድርጅቶችን ተብሎ የተገለጸው በስህተት ስለሆነ በምትኩ ድርጅታችን ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን።

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት

Summary
Correction notice: Educational Materials Production and Distribution Enterprise clarifies that tender EMPDE/NCB/05/2019 is for the purchase of various furniture production inputs from manufacturers and distributors, not book-cover printing services as stated by mistake.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ሞራሌ፣ ፕሌይ ውድና የተለያዩ መጠን ያላቸው አጠናዎች ግዥ በ2 ሎት ያወጣው...

READ MORE
Procurement of Furniture

READ MORE