ፍሬስ ሆልላይፍ ኢኒሼቲቭ ከጥር 2026 እስከ ታህሳስ 2026 እ.ኤ.አ ድረስ ያለውን የስራ ክንውን ሂሳብ በIPSAS መሰረት ለማስመርመር ብቁ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመምረጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
ፍሬስ ሆልላይፍ ኢኒሼቲቭ
የጨረታ ማስታወቂያ
ፍሬስ ሆልላይፍ ኢኒሼቲቭ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጥር 2026 እስከ ታህሳስ 2026 ድረስ ያለውን የስራ ክንውን ሐሳብ በ IPSAS (International Public Sector Accounting Standards) መሰረት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ለ2019 ዓ/ም የታደሰ የኦዲተርነት ፈቃድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያላችሁ፤ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፤ በሙያው የስራ ልምድና የግብር መለያ ቁጥር ያላችሁ ፤ በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የተመዘገባችሁ ባለሙያዎች/ ተቋማት እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ/ም ከቀኑ 5:00 ሰአት ድረስ የተሟላና ህጋዊ የጨረታ ሰነዳችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ ጨረታው ታህሳስ 01/2019 ዓ/ም ጠዋት 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል።
አድራሻ:- ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጎሮ አደባባይ ፍሬሽ ኮርነር ካሰበት ህንጻ ወደ ውስጥ 100 ሜ/ር ገባ ብሎ
ፍሬስ ሆልላይፍ ኢኒሼቲቭ
Summary
A local civil society organization in Addis Ababa seeks an external auditor to audit its January to December 2026 accounts under IPSAS. Licensed auditors registered with the Accounting and Audit Board of Ethiopia, with TIN, paid taxes and relevant experience, may bid.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
