Tender Detail

Tender Details


የህትመት ግዥ

Mekidelamba University

Add to calendar Google Calendar Download .ics

Tender Information

Titleየህትመት ግዥ
DescriptionProcurement of Printing and Publishing Services
Procuring EntityMekidelamba University
Reference NoMAU-NCB-G-0035-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-12-07 16:00:00
Invitation Date2026-11-24 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:GIMBA, Room G-R4
GIMBA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 332405633
Email: mesganawshimels35@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 32, Postal Code: -

LegalQualification

  • •valid excise tax registration certificate:

    For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ ዩኒቨርሲቲችን ባወጣዉ በዚህ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈቸውን እቃወች በራሱ ትራንስፖርት መቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ እና መካነሰላም ካምፓስ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡ 2. ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond/ Bank Guarantee) ወይም Cpo ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ አዲስ አበባ ከሚገኘ የመቅደላ አምባ ኒቨርስቲ ገስት ሃውስ ላምበረት ማዓድን ሚኒስተር ዝቅ ብሎ ባለዉ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ /ቤት ዉስጥ ማቅረብ አለባችሁ ወይም ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት መቅደላ አምባ የኒቨርሲታቲ ዋናዉ ግቢ አስተዳደር ህንፃ G-R-04 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ፡፡ 3. ዋጋ ስትሞሉ ዝርዝር መስፈርቱን እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡ 4. ተጫራቾች በአነስተኛ እና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበርያው የገንዘብ መጠን በመጥቀስ፤ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃችሁ መስርያ ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ 5. የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ 6. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender