Tender Detail

Tender Details

  • Company የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት /አዳማ/
  • Address አዳማ ከተማ ሐራቤ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ከኢትፍሩት አጠገብ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221127165
  • Website
  • Deadline30 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበ11ኛው ቀን 4:30 በሪጅን ጽ/ቤቱ ሻይ ክበብ
  • Sector Installation, Maintenance And Other Engineering Services

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት (አዳማ) በጽ/ቤቱ የሚገኙ ባለ አራት እግር ተሽከርካሪዎችን ለ3 ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ያወጣው ማስታወቂያ።

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት /አዳማ/


የጨረታ ማስታወቂያ

የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤቱ የሚገኙ ባለ አራት እግር ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለ 3ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል ። ስለሆነም የሚከተሉት የግዥ ሰነዶችን በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ

  1. የ2019 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  2. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
  3. ከገቢዎች ታክስ ክሊራንስ
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት
  5. በመንግስት ግዥ ንብረት አስተዳደር ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
  6. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  7. አስተዳደሩ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የስራ ቦታ ጋራዥ ምልከታ የሚያደርግ መሆኑን እናሳስባለን
  8. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራሰዓት ቢሮ ቁጥር 3 የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100/ አንድ መቶ ብር በመግዛት መውሰድ ይችላሉ
  9. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ዋጋውን በመሙላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ቴክኒካል ዶክመንት ለየብቻ ፋይናንሻል ዶክመንት ለየብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  10. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4:30 ላይ ተጫራቾችና ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሪጅን ጽ/ቤቱ ሻይ ክበብ ውስጥ ይከፈታል። በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በተገለጸው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  11. ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ለ45 ቀናት ይሆናል
  12. ሪጅን ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ ሐራቢ ዩኒቨርስቲ ከበፖሊስ ጣቢያ አጠገብ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0221127165/0221119765 ደውለው የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሰራቅ ሪጅን ጽ/ቤት
አዳማ

Summary
Public Servants Social Security Administration South East Region Office (Adama) seeks a garage to maintain its four-wheel vehicles for 3 years. Garages with a 2019 licence, VAT, TIN, tax clearance and government supplier registration may bid; garages will be inspected.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender