Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የዳምቦያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0916391235 / 0945883371
  • Website
  • Deadline15 Dec 2026, 1:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 80,000 (ሰማንያ ሺህ ብር) በጥሬ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ
  • opening dateበ21ኛው ቀን 8:00 ይከፈታል።
  • Sector Building Construction , Renovation

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የከምባታ ዞን የዳምቦያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የፉንጦ ከተማ ማዘጋጃ ቤት መኖሪያ ጠቅላላ ግንባታ ስራና የወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ህንፃ እድሳት ወይም ጥገና ስራን በ2 ሎቶች (ደረጃ 5 GC እና በላይ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያወጣው ማስታወቂያ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የዳምቦያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በማ/ኢ/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የዳምቦያ ወረዳ/ፋይ/ጽ/ቤት በ2019ዓ/ም በፉንጦ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ጠቅላላ መኖሪያ ግንባታ ስራ እና የዳምቦያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ህንፃ እድሳት ወይም ጥገና ስራ በሎት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል:-

  • ሎት:- 1/ የፉንጦ ከተማ ማዘጋጃ ቤት መኖሪያ ጠቅላላ ግንባታ ስራ
  • ሎት:- 2/ የዳ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ህንፃ እድሳት ወይም ጥገና ስራ

በመሆኑም:-

  1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  4. የቫት ተመዝጋቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
  5. የመንግስት ግዥ አቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት በኦንላይን ያለው
  6. ደረጃ 5(አምስት)G.C እና ከዚያ በላይ
  7. በግብር ዓመቱ ተገቢውን የታክስ እና የግብር ግዴታ የተወጣ መሆኑን የሚያሳይ ክሊራንስ ድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
  8. የሳይት ምልከታ ምስክር ወረቀት ከአሰሪ መ/ቤት ማቅረብ የሚችል
  9. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማ እና የድርጅቱን ማኅተምና ስም ማሳረፍ በተጨማሪም የተወዳደሩበትን ሎት ለይቶ መጥቀስ አለባቸው
  10. ከ2017 ዓ/ም ጀምሮ ያለው መልካም ስራ አፈጻጸም 3 እና ከዛ በላይ በዘርፉ ማቅረብ የሚችል
  11. ሁሉም ፖስታ በአንድ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
  12. የታደሰ ሙያ ፈቃድ ያለው
  13. ጨረታው ከተከፈተ ለ15 ቀናት ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ይሆናል ።
  14. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 80,000(ሰማንያ ሺህ ብር) ብቻ በጥሬ/በባንክ በተረጋገጠው ሲፒኦ (cpo) ማቅረብ የሚችል ከተራ ቁጥር 1- 14 የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ተጫራች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 20 የሥራ ቀናት ድረስ የጨረታውን ዝርዝር ሃሳብ የያዘ ሠነድ ከዳምቦያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር-03 የማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል እስከ 20ኛው ቀን እስከ 11:30 ድረስ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች ዋጋውን በአንድ ኦርጅናል እና በሁለት ኮፒ በግሩ በታሸገ ፖስታ በማድረግ እና ቴክኒኩን ለብቻ በማሸግ በዳ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 21ኛው ቀን 7:30 ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በ21ኛው ቀን 7:30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ቀን 8:00 ላይ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 21ኛ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቹ ወይም ተወካዩ ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉልም።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ: ማንኛውም ተጫራች ከአንድ ሎት ውጭ ሌላ መግዛት አይችልም።

ለበለጠ መረጃ 0916391235/0945883371

በማ/ኢ/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የዳምቦያ ወረዳ/ፋይ/ጽ/ቤት

Summary
Damboya Woreda Finance Office (Kembata Zone, Central Ethiopia) seeks contractors in 2 lots: full construction of the Funto town municipality residence and renovation or repair of the woreda finance office building. GC grade 5 and above with VAT, TIN and site visit certificate.
Save Tender

Procurement of Building Construction

READ MORE
Procurement of Building Construction

READ MORE