Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤንች ማጂ ልማት ማህበር
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0970039303
  • Website
  • Deadline30 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Computer Laptop And Accessories

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት Dell 3020 (Core i5፣ 4GB RAM፣ 500GB HDD፣ 17 ኢንች ስክሪን) ኮምፒውተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኮምፒውተር ለመግዛት ፈልጋል።

  • Computer Dell 3020
  • Core i5 2.5 gzh 6 generation
  • Bamn 4 Gb
  • Hdd 500
  • 17 inch wide screen

ማሳሰቢያ:- ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ከዚህ በተጨማሪ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን የሚገዙት በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ተፈሪ በሚገኘው የልማት ማህበሩ ቢሮ ላይ መሆኑን እንገልፃለን።

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት

Summary
Bench Maji Development Association (Mizan Teferi, Bench Sheko Zone) buys Dell 3020 desktop computers: Core i5 2.5 GHz 6th generation, 4 GB RAM, 500 GB HDD, 17-inch wide screen. Suppliers with a renewed trade licence, TIN and paid taxes may bid.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender