Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-95-45-37
  • Websitehttps://ethio.post/
  • Deadline25 Nov 2026, 12:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 100,000 (CPO፣ ባንክ ጋራንቲ ወይም ቢድ ቦንድ)
  • opening dateህዳር 16/2019 ከቀኑ 8:30 ጀምሮ
  • Categories Advertising And Promotion , Billboards And Digital Advertising , Ict Equipment'S And Its Accessories

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የመኪኖች ብራንዲንግ፣ የቢልቦርድ ማስታወቂያ፣ ስቲከርና ዲጂታል ኪዮስክ ግዥ

ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ/ግጨ 06/2019 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ሎት 1 እና ሎት 2 ላይ የተጠቀሱትን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁየጨረታ አይነትየጨረታ ማስከበሪያ ለየሎቱሰነዱ የሚመለስበት ቀንሰነዱ የሚከፈትበት ቀን
ሎት 1የመኪኖች ብራንዲንግ ቀለም ቅብ100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)ህዳር 16/2019 ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:30ህዳር 16/2019 ከቀኑ 8:30 ጀምሮ
የቢል ቦርድ ማስታወቂያ
መኪኖች ላይ የሚለጠፍ ሲቲከር
ሎት 2ዲጂታል ኪዮስክ100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)

ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ:-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ/የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት /commercial registration/certificate
  2. ታክስ ክሊራንስ /የታደሰ/
  3. የቫት ሠርተፊኬት (የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፊኬት)
  4. የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት (Tin certificate)
  5. የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሠነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻው በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ሌሎች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተገለፁትን ሠነዶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው
  7. ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ሎት 1 እስከ ሎት 2 የ100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው ህዳር 16/2019 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ላይ ተዘግቶ 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  8. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ሲፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ "የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት/Ethiopian postal Service enterprise" በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-91-18-75-13 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ማስታወሻ :-የሚያስዙት የጨረታ ማስከበሪያ በግልጽ ሲፒኦ ወይም / Bank guarantee/ወይም bid bond ተብሎ ካልተገለጸ ተቀባይነት አይኖረዉም።

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Postal Service Enterprise invites bids in 2 lots: vehicle branding paint, billboard advertising and vehicle stickers (lot 1), and digital kiosks (lot 2). National open bid.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender

ፀደይ ባንክ አ.ማ የSSL ሰርተፍኬት፣ የአይቲና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ ግዥ

READ MORE
Amref Health Africa expression of interest (AMREF_ET/11/10/2026-032) for CSOs to partner with the F4...

READ MORE
Sidama Bank Supply of Enterprise Routers, Edge Routers and Core Server Farm Switches

READ MORE
Kegna Beverages S.C. Computing and Networking Turnkey Project and Refrigeration and Cooling Equipmen...

READ MORE