Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት (ሆሳዕና)
  • Address ሆሳዕና ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910928986
  • Website
  • Deadline04 Dec 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 100.00 ለእያንዳንዱ የተሽከርካሪና ማሽነሪ አይነት (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት1 ብር 1,000,000፤ ሎት2 ብር 2,000,000
  • opening dateበዚሁ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Categories Construction Equipment And Machinery , Vehicle

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት (ሆሳዕና)


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0001/2019

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

NO Items Quantity
Lot One
1 Double cabin pick up hybrid 15
2 Station wagon 5 seat hybrid 5
3 Station wagon 7 seat hybrid 5
Lot Two
1 Bus 60 seat 1
2 Carry truck 35 quintals 1
3 Grader 2

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች --

  1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ
  3. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት /Tin Number/ ያላቸው
  5. ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት
  6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሆሳዕና በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት በመቅረብ በየተሸከርካሪና ማሽነሪ አይነት የማይመለስ 100.00/አንድ መቶ/ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  7. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 20 ቀናት አየር ላይ ይውላል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 20ኛ ቀን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  9. ጨረታው አየር ላይ መቆያው ጊዜ ባበቃበት ቀን 6:00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  10. ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፣ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
  11. ተጫራቾች ለሎት አንድ 1,000,000/አንድ ሚሊየን እና ለሎት ሁለት 2,000,000/ሁለት ሚሊየን ብር የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው።
  12. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910928986 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት /ሆሳዕና/

✨ messages.ai_summary
Central Ethiopia Region Finance Bureau Public Procurement and Property Disposal Service (Hosaena) invites bids for hybrid pickups and station wagons (lot 1) and a 60-seat bus, a cargo truck and graders (lot 2). Open bid.
Save Tender