Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline27 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 100.00 /አንድ ሺህ ብር/ (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት1 ብር 160,000፤ ሎት2 ብር 140,000፤ ሎት3 ብር 180,000፤ ሎት4 ብር 150,000
  • opening dateኅዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:15 ሰዓት
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Ceramic Product And Ceramic Work , Sanitary Ware , Aluminium Supply and Work , Finishing Materials

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች ዕቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCH/06/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች ዕቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ መወዳደር ይችላሉ::

  • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ::
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/06/2019 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የአቅርቦት ግዥ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት
ሎት፡-1 ሴራሚክ እና ማርብል (CERAMI & Marble) 160,000 ብር ኅዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ኅዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ምከቀኑ 8:15 ሰዓት
ሎት፡-2 ሳንተሪ (Sanitary Materials) 140,000 ብር
ሎት፡-3 አንግል አይረን እና ሚሺ ዋየር (Angle Iron Mesha Wire) 180,000 ብር
ሎት፡- 4 የአልሙኒየም አቅርቦትና ሥራ 150,000 ብር

*ግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

*ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 116 73 21 98 መደወል ይችላሉ::

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Power, Engineering and Construction Business Sector, seeks suppliers of finishing materials in 4 lots: ceramic and marble, sanitary materials, angle iron and mesh wire, and aluminium supply and work. Open bid.
Save Tender