Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሕር ዳር ሪጅን (Ethiopian Electric Service Bahir Dar Region)
  • Address ባህርዳር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0583206999
  • Website
  • Deadline24 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 400.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 175,000.00 (CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበዚሁ ቀን 8:30
  • Sector Electrical Materials

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) የነጠላ ፌዝ የቆጣሪ ቦርዶችን በጨረታ አወዳድሮ ማምረት ይፈልጋል::

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሕር ዳር ሪጅን (Ethiopian Electric Service Bahir Dar Region)


ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ-ባሪ/ግብጨ/007/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) የነጠላ ፌዝ የቆጣሪ ቦርዶችን በጨረታ አወዳድሮ ማምረት ይፈልጋል:: በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በኢፌድሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድህረ-ገጽ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው::
  2. የጨረታ ሠነዱን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ጽ/ቤት ቅ.ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 175,000.00 (አንድ መቶ ሰባ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ.ቁ 2 በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባ አለባቸው::
  5. ጨረታው ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም 8:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል::
  6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0583206699/06583206775 መጠየቅ ይችላሉ::

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን

Summary
Ethiopian Electric Utility Bahir Dar Region invites bids to manufacture single-phase meter boards. National open bid.
Save Tender