Tender Detail

Tender Details

  • Company አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ
  • Address ከጎላጎል ወደ መገናኛ መንገድ ከመክሊት ህንፃ ጀርባ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-66-20-12
  • Website
  • Deadline17 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service , ConsultancyServices

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ የኦዲት ሪፖርትን ከGAAP ወደ IFRS የመቀየር አገልግሎት ግዥ (በድጋሚ)

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ


በድጋሚ ከGAAP ወደ IFRS ሲስተም ለማስቀየር የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ የ2018 ዓም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፓርት በጋፕ /GAAP/ የተዘጋጀውን በአይ ኤፍ አር ኤስ /IFRS/ መቀየር ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ምዝገባን መስፈርት በሚያሟላ መልኩ ከGAAP ወደ IFRS በመለወጥ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላችሁን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

መስፈርት:-

  • በፐብሊክ ኦዲተር የተመዘገበና ለዚሁ የተሟላ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • በሦስት ሳምንት ውስጥ ሪፖርቱን አጠናቆ ማቅረብ የሚችል፣
  • ከሚያቀርበው ንግድ ፍቃድ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የድርጅቱን ህጋዊ የቫት ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል;

ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት የሥራ ቀን ውስጥ ሰነዱን በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታ ጎሮ አደባባይ በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት በማቅረብ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ።

ለበለጠ መረጃ በ 09-11-11-68-72/09-11-61-32-10 ይደውሉ

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ

✨ messages.ai_summary
AMAS Drivers Training S.C. re-advertises for registered public auditors to convert its 2018 E.C. audit report from GAAP to IFRS, meeting Ethiopian Capital Market Authority registration requirements.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender