Procurement of Maintenance and Repair Service
Wollo University
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የተማሪዎች ሎከር ጥገና ግዥ KIoT 2019 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-NC-0007-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-04 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-02 08:48:54 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | kedida, Room 422 kombolchia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 940361714 Email: jemila2428@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 3 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲዉ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡የሎከር እና የበር ጥገና ስራው ተቀባይነት/አገልግሎቱ/ የሚያገኘዉ አሸናፊዉ ድርጅት የሰራውን ስራ በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ነዉ፡፡አሸናፊዉ ድርጅት የጥገና ስራውን ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለሚገኙ የጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ/ለሚመለከተው የስራ ክፍል/ ማስረከብ አለበት፡፡ ተወዳዳሪዎች አቅርቦቱ የተቀላጠፈ እንዲሆን ኮምቦልቻ፤ደሴና አካባቢዉ ቢሆኑ ይመረጣል፡፡አሸናው ድርጅት ለጥገና የሚያስፈልጉ እቃዎችን እና የሰው ሀይል በራሱ ማቅረብ አለበት፡፡አሸናፊው ድርጅት ባሸነፈበት ዋጋ እቃዎቹን/አገልግሎቱን የማያቀርብ ከሆነ በመመሪያው መሠረት የጥፋተኝነት ሪፖርት ተሞልቶ ይላካል፡፡
