Procurement of Maintenance and Repair Service
Wollo University
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የምግብ ቤት እቃዎች የጥገና አገልግሎት ግዥ KIoT 2019 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-NC-0038-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-23 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-11-19 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | kedida, Room 422 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 940361714 Email: asnake1930@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 208 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲዉ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡የማሽን እና የእቃዎቹ ጥገና ስራ ተቀባይነት የሚያገኘዉ አሸናፊዉ ድርጅት የሰራውን ስራ በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ነዉ፡፡አሸናፊዉ ድርጅት የጥገና ስራውን ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለሚገኙ የጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ/ለሚመለከተው የስራ ክፍል/ ማስረከብ አለበት፡፡ተወዳዳሪዎች አቅርቦቱ የተቀላጠፈ እንዲሆን ኮምቦልቻ፤ደሴና አካባቢዉ ቢሆኑ ይመረጣል፡፡አሸናው ድርጅት ለጥገና የሚያስፈልጉ እቃዎችን እና የሰው ሀይል በራሱ ማቅረብ አለበት፡፡ተወዳዳሪዎች የሚጠገኑ ማሽኖችን እና እቃዎች ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ምግብ ቤት በአካል በመምጣት ማየት ይችላል፡፡አሸናፊው ድርጅት ባሸነፈበት ዋጋ እቃዎቹን/አገልግሎቱን የማያቀርብ ከሆነ በመመሪያው መሠረት የጥፋተኝነት ሪፖርት ተሞልቶ ይላካል፡፡
