Procurement of Maintenance and Repair Service
Wollo University
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የጣርያ እና የኮርኒስ ጥገና አገልግሎት ግዥ KIoT 2019 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-NC-0001-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-04 19:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-02 08:49:55 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | kedida, Room 422 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 919778292 Email: Hass@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 0000 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲዉ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡ ስራዉ ተቀባይነት/አገልግሎቱ/ የሚያገኘዉ አሸናፊዉ ድርጅት የሚሰራዉን የኮርኒስና የቆርቆሮ ጥገና በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ነዉ፡፡አሸናፊዉ ድርጅት እቃዉን/አገልግሎቱን/ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ንብረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለበት፡፡ ተወዳዳሪዎች አቅርቦቱ የተቀላጠፈ እንዲሆን ኮምቦልቻ፤ደሴና አካባቢዉ ቢሆኑ ይመረጣል፡፡አሸናፊው ድርጅት ለኮርኒስና ለቆርቆሮ ጥገና የሚያስፈልጉ ማቴርያሎችን እና የሰዉ ሀይል ያቀርባል፡፡አሸናፊው ድርጅት ባሸነፈበት ዋጋ እቃዎቹን/አገልግሎቱን የማያቀርብ ከሆነ በመመሪያው መሠረት የጥፋተኝነት ሪፖርት ተሞልቶ ይላካል፡፡
