ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መቀሌ ከተማ
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መቀሌ ከተማ |
| Description | ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መቀሌ ከተማ |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-NC-0124-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-22 10:30:00 |
| Invitation Date | 2025-07-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Addis Ababa, Room 021/03 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 485193749 Email: derebekele29@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.ማንኛውም ተወዳዳሪ አገልግሎት ድርጅት የተጠየቁትን የንግድ ማስረጃዎች ማያያዝ አለበት፡፡
2. ተወዳዳሪ ድርጅቶች በመቀሌ ከተማ ብቻ የሚገኙ መሆን አለባቸው፡
3. ለሸናፊው ድርጅት የመስተንግዶ ቀን እና የተሳታፊዎችን ብዛት መ/ቤቱ ቀድሞ በደብዳቤ የሚሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
4.ከመስተንግዶ በኃላ በሚቀርብ ህጋዊ ደረስኝ መሰረት ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል፡፡ ነገር ግን የሚቀርበው ደረሰኝ ካሽ ሬጅስተር ቢሆን ይመረጣል ካልሆነ የእጅ በእጅ የሚሆን ከሆነ የገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው።
5. የክፍያው ሁኔታ በሚመለከት በስብሰባው እለት ላይ በተገኘው የተሳታፊ ቁጥር ልክ ብቻ ሆናል፡፡
ማሳሰቢያ።- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘኜአገልግሎት ግዥውን ሙሉ በሙሉ/ በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው፡፡