Lot-55 የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ከ3500 ካሬ ሜትር እስከ 4000 ካሬ ሜትር የሆነ ህንፃ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ነው
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Lot-55 የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ከ3500 ካሬ ሜትር እስከ 4000 ካሬ ሜትር የሆነ ህንፃ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ነው |
| Description | Procurement of Rent Service |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0244-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-30 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-17 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: 11 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 40000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer, CPO
Terms and Conditions
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ለሚያከራዩት ህንፃ ለንግድ ወይም ለኪራይ አገልግሎት የሆነ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
ተጫራቹ በጨረታው ለመሳተፍ በጨረታ ሰነዱ በፍላጎት መግለጫው ላይ በተዘርዘሩት መሰረት መወዳደር ይጠበቅበታል፤
ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ህንጻ መ/ቤቱ በሚመድበው ኮሚቴ ተገምግሞ በጨረታ ሰነዱ የተጠቀሱት ዝርዝር ፍላጎቶች እና የተጠቀሰውን ካሬ የሚያሟላ ሆኖ ተቀባይነት ሲያገኝና ባቀረበው ዝቅተኛ ዋጋ መሰረት አሸናፊ ይሆናል፤
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተደነገገ ነው ፤
ተጫራቹ በጨረታው ለመሳተፍ በጨረታ ሰነዱ በፍላጎት መግለጫው ላይ በተዘርዘሩት መሰረት መወዳደር ይጠበቅበታል፤
ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ህንጻ መ/ቤቱ በሚመድበው ኮሚቴ ተገምግሞ በጨረታ ሰነዱ የተጠቀሱት ዝርዝር ፍላጎቶች እና የተጠቀሰውን ካሬ የሚያሟላ ሆኖ ተቀባይነት ሲያገኝና ባቀረበው ዝቅተኛ ዋጋ መሰረት አሸናፊ ይሆናል፤
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተደነገገ ነው ፤
