LOt 6 ኮንስትራክሽን ማተርያል እቃዎች ግዥ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | LOt 6 ኮንስትራክሽን ማተርያል እቃዎች ግዥ |
| Description | LOt 6 ኮንስትራክሽን ማተርያል እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0090-2016-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2024-06-21 10:15:00 |
| Invitation Date | 2024-04-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | dire daw, Room 2nd Foor 3062, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 935763685 Email: nahomdershay19@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3062 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ፣የተቀደደ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ የጨርቅ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
ዩኒቨርስቲው ፕሮፎርማ በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡