Procurement of (የሻይ ቡና (Refreshment) ( የስታስቲክስ የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ አገልግሎት)
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of (የሻይ ቡና (Refreshment) ( የስታስቲክስ የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ አገልግሎት) |
| Description | Procurement of (የሻይ ቡና (Refreshment) ( የስታስቲክስ የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ አገልግሎት) |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-1153-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-11 16:52:43 |
| Invitation Date | 2025-09-10 16:52:43 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba Minch University Main Campus, Room ሕ-263 B-MC-4531 Arba Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በተጠየቀዉ ልክ መጠን እና ዝርዝር መግለጫ መሰረት አሸናፊ የሆነ ድርጅት አሸናነቱ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩቨርሲቲ ግብና ሳንስ ኮሌጅ (ኩልፎ) ካምፓስ በራሱ ትራንስፖርት በማቅረብ የመስተንግዶ አገልግሎቱን መስጠት ይኖርበታል፡፡
በተጠየቀዉ ልክ መጠንና ዝርዝር መግለጫ መሰረት አሸና የሖነ ድርጅት ካሸነፈ በኋላ አገልግቱን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ (ኩልፎ) ካምፓስ0 በማቅረብ አገልግሎቱን መስጠት ይኖርበታል፡፡
መወዳደር የሚችሉ አርባ ምንጭ ከተማ ሆቴል ያለዉና አገልግቱን በቅርበት ለመስጠት የሚችል ድርጅ መሆን ይኖርበታል፡፡
የሚቀርቡ
ቦንቦሊኖ ወይም ሳንቡሳ
አንባሻ ወይም ድፎ ዳቦ ወይም የቀይ ጤፍ አነባብሮ
የገብስ ቆሎ ወይም እንደ የአካበቢዉ የሥራ ስር ምግቦች
አንድ ሙዝ ለአንድ የስልጠና ተሳታፊ
ሻይ ወይም ቡና ወይም ወተት
የጣሸገ ዉሃ ግማሽ ሊትር
ማሳሰቢያ፡- በአንድ ጊዜ ለአንድ ሰዉ የሚቀርበዉ ከተገለፁት ዉስጥ ከሁለት አንዱን ይሆናል፡፡
በተጠየቀዉ ልክ መጠንና ዝርዝር መግለጫ መሰረት አሸና የሖነ ድርጅት ካሸነፈ በኋላ አገልግቱን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ (ኩልፎ) ካምፓስ0 በማቅረብ አገልግሎቱን መስጠት ይኖርበታል፡፡
መወዳደር የሚችሉ አርባ ምንጭ ከተማ ሆቴል ያለዉና አገልግቱን በቅርበት ለመስጠት የሚችል ድርጅ መሆን ይኖርበታል፡፡
የሚቀርቡ
ቦንቦሊኖ ወይም ሳንቡሳ
አንባሻ ወይም ድፎ ዳቦ ወይም የቀይ ጤፍ አነባብሮ
የገብስ ቆሎ ወይም እንደ የአካበቢዉ የሥራ ስር ምግቦች
አንድ ሙዝ ለአንድ የስልጠና ተሳታፊ
ሻይ ወይም ቡና ወይም ወተት
የጣሸገ ዉሃ ግማሽ ሊትር
ማሳሰቢያ፡- በአንድ ጊዜ ለአንድ ሰዉ የሚቀርበዉ ከተገለፁት ዉስጥ ከሁለት አንዱን ይሆናል፡፡
