ሎት 3 ኤሌትሪክ እቃዎች
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | ሎት 3 ኤሌትሪክ እቃዎች |
| Description | ሎት 3 ኤሌትሪክ እቃዎች |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0113-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-05-17 15:30:00 |
| Invitation Date | 2024-05-16 10:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | dire daw, Room 2nd Fool 4 3062, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 935763685 Email: nahomdershay19@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3062 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid trade License
- •Vat Registration Certificate: vat Registration certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business organization Registration certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት የፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
የፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ፣የተቀደደ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ የጨርቅ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
ዩኒቨርስቲው የአቅርቦቱን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡