ትንሹ ቦክስ ፋይል ባለ ብረት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ትንሹ ቦክስ ፋይል ባለ ብረት ግዥ |
| Description | ትንሹ ቦክስ ፋይል ባለ ብረት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0021-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-26 16:15:35 |
| Invitation Date | 2025-09-25 16:15:35 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት አራተኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ (Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለዉ (VAT registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊዉ ድርጅት የአሸነፈዉን ትንሹን ቦክስ ፋይል ባለ ብረት በናሙናዉ መሰረት በጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነዉ ፡፡ ናሙና ያላቀረበ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም፡፡
