Purchasing of event organizing
Institute of Foreign Affairs
Tender Information
| Title | Purchasing of event organizing |
| Description | የሁነት ዝግጅት መለያ/specification/ 1. ግዙፍ ሀገራዊ ሁነቶችን በማዘጋጀት ቢያንስ 10 አመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያለውና ይህንንም በበቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም በተለያዩ የፊደራል መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑ እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን ሁነት በማዘጋጀት ልምድ ያለዉ የህትመትና ማስታወቂያ ድርጅት፤ 2. የተደራጀ የስራ ቦታና በቂ የት/ት ዝግጅት ባላቸው የሰው ሀይል የተደራጀና ይህንንም በጉብኝት ለሚያደርገው ኮሚቴ ማስጎብኘት የሚችል፤ 3. ደረጃቸው በጠበቁና ዘመኑን በዋጀ የሁነት ማከናወኛ ግብአትች መድረኮችና የመድረክ ግብአቶች፤የዲኮር፤የመብራት የተለያዪ ወንበሮችና ድንኳኖች ወዘተ... የተደራጀ 4. ሁሉንም ስራዎች በራሱ የሁነት ማከናወኛ ግብአቶች መስራት የሚችልና ያሉትን የሁነት ማከናወኛ ግብአቶች ኮሚቴው በሚያደርገው ጉብኝት ወቅት ማስጎብኘት የሚችል፤ 5. በቂ ልምድና የትምህርት ዝግጅት ያላቸው የቪዲዮግራፊ፤ የኤዲቲንግና ዳይሬክቲንግ ወዘተ... ባለሙያዎች የተደራጀ ይህንንም በጉብኝቱ ወቅት ማሳየት የሚችል፤ 6. ዘመናዊና የተለያዪ የህትመት ውጤቶችን /መጽሄቶችን፤ ባነሮችን ወዘተ.../በራሱ የህትመት ማሽኖች ማከናወን የሚችልና ይህንንም በጉብኝቱ ወቅት ማሳየት የሚችል፤ 7. አስፈላጊ ሆኖ በሚገኝበት ወቅት በቂ የፋይናንስ አቅም እንዳለው ከሚመለከተው የፋይናንስ ተቋም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤ 8.ከዚህ በፊት ያከናወናቸውን ስራዎች የሚገልጹ የሰውና የሰነድ በማስረጃ የተደገፈ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤ 9.በበቂ ሁኔታ በሰው ሀይልና በግብአት የተደራጀና በዲጂታል ሚዲያው ዙሪያ ስራዎችን በብቃት ማከናወን የሚችል የዲጂታል ሚዲያ የስራ ክፍል ያለውና ይህንንም በጉብኝቱ ወቅት ማሳየት የሚችል 10. በአገሪቱ የሚከናወኑ የልማትና የዲሞክራሲ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ በቂ መረዳት ያለውና; መሰል ሀነቶችን በመተግበር ረገድ በቂ ልምድ ያለው ይህንንም በማስረጃ ማስደገፍ የሚችል 11.በቅድመ ዝግጅት ወቅት ከተቋሙ የሚቀርቡ ሁነቶችን /concept note and proposal/ በመዉሰድ የዝግጅት እቅዶችን ለተቋሙ ከሁነቱ በፊት በማስገምገምና በማቅረብ አስተያየቶችን ተቀብሎ ዝግጅቱን ማቀረብ የሚችል፤ 12. ተቋሙ በሚያቀርበዉ የቦታና(አዳራሽ) የተሳታፊዎችን ቁጥር መሰረት በማድረግ በታቀደዉ መልኩ ስራዎችን በጥራት ሰርቶ ማጠናቀቅ የሚችል፤ 13. በተለያዩ ዓይነትና መጠን የተዘጋጁ ባነሮችን ፤የማስታወቂያ ሰሌዳዎችን የዲጂታል ስክሪኖችን በመጠም ሁነቱን ማስዋብና ማዘጋጀት የሚችል፤ 14.ዝግጅቱ የሚፈልገዉን የመዝናኛና በሙዚቃ መሳሪያ የተቀነባበሩ የሚዚቃ ቡድኖች የሚሳተፉበትን መድረክ በሚፈለገዉ አግባብና በሚቀርበዉ ጥያቄ መሰረት ማዘጋጀት የሚችል 15.በፕሮፌሽናል የፎቶግራፍና ቪዴዮግራፊ ዝግጅት ፕሮግራሙን ሙሉ በሙሉ በመቅረጽና የተቀረጸዉን ዉጠት በዶክመንተሪ መልክ አዘጋጅቶ ለተቋሙ ማስረከብ የሚችል፤ 16.ለዝግጅቱ ተሳታፊዎች ሙሉ ባጅ፤የጽህፈት ማሳሪያዎች፤ሎጎዎች በየቦታዉ የሚሰቀሉ(የሚቀመጡ) እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶች በፕሮግራሙ ላይ በማቅረብ ሙሉ በሙሉ መከወን የሚችል፤ 17.የፕሮፌሽናል አሸሪንግ/ushering services/ መስጠትና የባህል አልባሳትን በመልበስ በሙያዉ ልዩ ተሰጥኦና ችሎታ ያላቸዉ አሸሮችን በመጠቀም ፕሮግራሙን ከጅማሮዉ አስከ ፍጻሜዉ ድረስ በተናበበና በተቀናጀ መልኩ መከወን የሚችል 18.ብቃትና በቂ ልምድ ያላቸዉን፤የተለያዩ የቋንቋ ችሎታ ያላቸዉን ቢያንስ( አማርኛ፤እንግሊዘኛ፤ፈረንሳይኛ እና አረብኛ) ቋንቋን በመጠቀም ፕሮግራሞችን መመራት የሚችሉ ማስተር ኦፍ ሴሪሞኒ(MC) ማቅረብ የሚችል |
| Procuring Entity | Institute of Foreign Affairs |
| Reference No | IFA-NCB-G-0144-2016-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2024-05-24 00:00:00 |
| Invitation Date | 2024-05-22 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Near to Ghion hotel, Room 1ST Floor/Room number:07 A/A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 011553398 Email: shimeliskebede00@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18529, Postal Code: 18529 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Other Documents: ግዙፍ ሀገራዊ ሁነቶችን በማዘጋጀት ቢያንስ 10 አመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያለውና ይህንንም በበቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም በተለያዩ የፊደራል መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑ እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን ሁነት በማዘጋጀት ልምድ ያለዉ የህትመትና ማስታወቂያ ድርጅት፤ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መስሪያቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
The office reserves the right to cancel the tender in whole or in part.
The office reserves the right to cancel the tender in whole or in part.
