Lot 19 ሴንቴቲክ ቆዳ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | Lot 19 ሴንቴቲክ ቆዳ |
| Description | Goods |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0153-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-05-28 08:57:00 |
| Invitation Date | 2024-05-27 11:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | dire daw, Room 2nd floor No 4 3062, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 935763685 Email: nahomdershay19@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3062 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid Trad License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business organization Registration certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ -62412 ሴንቴቲክ ቆዳ ጫማና ቆዳ ውጤቶችና ተዛማች ችርቻሮ ንግድ
የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ፣የተቀደደ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ የጨርቅ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤