Purchase of EPHI reference laboratory renovation work
Ethiopian public Health Institute
Tender Information
| Title | Purchase of EPHI reference laboratory renovation work |
| Description | Purchase of EPHI reference laboratory renovation work |
| Procuring Entity | Ethiopian Public Health Institute |
| Reference No | EPHI-NCB-W-0397-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-06-03 14:00:00 |
| Invitation Date | 2024-05-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | arbegnoch, Room 05 add, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 922359465 Email: seidalebe@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1242, Postal Code: 246 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.ኢንስቲትዩቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
2.የሳይት ጉብኝት በመስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ እስከ ቀን 24/09/2016 ዓ.ም ከቀኑ 06፡00 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡
3. ተጫራቾች የተገለጹትን ስራዎች በባለሙያዎች በመፈተሽ በመጠገን ለሥራው የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ዕቃዎችን ከተገመተው ወጪ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች ለጥገና ሥራ እንዲቀርቡለት የሚጠይቁትን እቃዎች በተቋሙ ባለሙያ በማጣራት በተገመተው ዋጋ ተቋሙ ይገዛል። እና ተጫራቾች ለሥራው አስፈላጊ የሆኑትን ስራዎች እና ጥቃቅን እቃዎች ጨምሮ መጫረት አለባቸው፡፡
5. ተጫራቾች የላብራቶሪ ወይም የሆስፒታል ጥገና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው።
6. ተጫራቾች የሚያስፈልጉ እቃዎች በተቋሙ ከቀረበላቸዉ በኋላ በ15 ቀናት ውስጥ የህንጻ ጥገናውን ማጠናቀቅ አለባቸው፡፡
7. እቃው ለተጫራቾች በሰነዱ መሰረት ከቀረበ በኋላ ተቋሙ ምንም ተጨማሪ ዕቃ አያቀርብም። ሁሉም ተጨማሪ ወይም ጥቃቅን እቃዎች በተጫራቾች መሸፈን አለባቸው።
8.ተጫራቾች በተሻለ ጥራት እና ስራዉ አስቸኳይ በመሆኑ በፍጥነት መስራት የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
ማስታወሻ:-
ከህንፃው የተወሰዱት መጠን መለኪያዎች ግምታዊ ሲሆኑ ተጫራቾች በአካል ተገኝተዉ መለካት አለበት።