ለከፍተኛ አመራር የመንግስት ሰራተኞች ለተመደቡ ሾፌሮች እና የፕሮቶኮል ሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ለከፍተኛ አመራር የመንግስት ሰራተኞች ለተመደቡ ሾፌሮች እና የፕሮቶኮል ሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ግዥ |
| Description | ለከፍተኛ አመራር የመንግስት ሰራተኞች ለተመደቡ ሾፌሮች እና የፕሮቶኮል ሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0289-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-06-06 15:00:00 |
| Invitation Date | 2024-06-04 14:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ , Room 4th floor አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የጥራት ሁኔታውን ለመገምገም የተዘጋጀ አልባሳትና ጫማዎች ቢቻል ናሙና የሚቀርብ ካልተቻለ ግዥ ፈፃሚው አካል አቅራቢው ድርጅት ድረስ በአካል በመሄድ የማየት መብት አለው፡፡አቅራቢ ድርጅቱም ዋጋ ሞልቶ የተወዳደረበትን አልባሳትና ጫማዎች ማሳየት ግዴታ አለበት፡፡ይህንን ቅድመ ሁኔታ ያላሟላ ተጫራች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
