ለተማሪዎች የሚሆን ባለ 50 ሉክ የመማሪያ ደብተር ግዥ፡፡
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ለተማሪዎች የሚሆን ባለ 50 ሉክ የመማሪያ ደብተር ግዥ፡፡ |
| Description | ለተማሪዎች የሚሆን ባለ 50 ሉክ የመማሪያ ደብተር ግዥ፡፡ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0305-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-06-13 11:00:00 |
| Invitation Date | 2024-06-13 11:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Near to St. JOSEPH School, Yirga Haile Plaza/Building., Room 4th Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License.
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ለተማሪዎች የሚሆን ባለ 50 ሉክ የመማሪያ ደብተር (ባለ 50 ገጽ ጠንካራ ፕላስቲክ ያለው ሆኖ አቅራቢዎች በሚያቀርቡት ናሙና መሠረት የሚመረጥ ስለሆነ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፤ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡) እንዲሁም አሸናፊው ድርጅት ዕቃውን ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት ድረስ የማምጣት ግዴታ አለበት፤ በተጨማሪም ኮሚሽኑ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ግዥውን/ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
