Lot 71 Procurement of of ሮልአፕ ባነር ህትመት ፣ ባነር 3mX2m ህትመት ፣ ባነር 1mX80cm ህትመት እና የማስታወሻ ደብተር ህትመት ግዥ አስቸኳይ ለነገ (ድሬዳዋ እና አካባቢዉ ላሉ ማተሚያ ቤቶች ብቻ) ከድሬዳዋ እና አካባቢዉ ዉጪ ያላችሁ ማተሚያ ቤቶች ብትሞሉም ተቀባይነት የለዉም፡፡
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | Lot 71 Procurement of of ሮልአፕ ባነር ህትመት ፣ ባነር 3mX2m ህትመት ፣ ባነር 1mX80cm ህትመት እና የማስታወሻ ደብተር ህትመት ግዥ አስቸኳይ ለነገ (ድሬዳዋ እና አካባቢዉ ላሉ ማተሚያ ቤቶች ብቻ) ከድሬዳዋ እና አካባቢዉ ዉጪ ያላችሁ ማተሚያ ቤቶች ብትሞሉም ተቀባይነት የለዉም፡፡ |
| Description | Lot 71 Procurement of of ሮልአፕ ባነር ህትመት ፣ ባነር 3mX2m ህትመት ፣ ባነር 1mX80cm ህትመት እና የማስታወሻ ደብተር ህትመት ግዥ አስቸኳይ ለነገ (ድሬዳዋ እና አካባቢዉ ላሉ ማተሚያ ቤቶች ብቻ) ከድሬዳዋ እና አካባቢዉ ዉጪ ያላችሁ ማተሚያ ቤቶች ብትሞሉም ተቀባይነት የለዉም፡፡ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0139-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-22 10:56:10 |
| Invitation Date | 2025-10-21 10:56:10 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | DDU, Room 2nd Floor Room 3 DD, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865738 Email: hennyfisseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed business license in the sector
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tin No
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
