ሎት ደረጃውን የጠበቀ የተማሪዎች ቦርሳ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሎት ደረጃውን የጠበቀ የተማሪዎች ቦርሳ ግዥ |
| Description | ሎት ደረጃውን የጠበቀ የተማሪዎች ቦርሳ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0314-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-06-14 16:15:00 |
| Invitation Date | 2024-06-14 15:45:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 2121 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Trade License: Valid Trade License
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ ዋጋ ማቅረቢያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊው ድርጅት ቦርሳውን በናሙና መሠረት ጉምሩክ ኮሚሽን እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን የቦርሳ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው ፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም ፡፡ አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነት ከተገለፀበት በ3/ሰስት/ ቀናት ውስጥ በተመረጠው ናሙና መሰት ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
