Tender Detail

Tender Details

  • Company Bahir Dar University
  • Address , Phone: +251918783722
  • Website
  • Deadline28 Oct 2025, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

የምግብ ዘይት ግዥ(ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ)

Bahir Dar University


Tender Information

Titleየምግብ ዘይት ግዥ(ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ)
Descriptionየምግብ ዘይት ግዥ(ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ)
Procuring EntityBahir Dar University
Reference NoBDU-NCB-G-0136-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-28 09:00:00
Invitation Date2025-10-23 09:36:24
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:bahir dar, Room 2nd Room Number 209
BAHAR DAR, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 918088898
Email: 0918007678habetamu@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 79, Postal Code: 79

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • •Vat Registration Certificate: VAT REGISTRATION CERTIFICATE
  • •Valid Tax Clearance Certificate: VALID TAX CLEARANCE CERTIFICATE
  • •Bid Security: የጨረታ ማስከበሪያ 500,000.00 (አምስት መቶ ሽህ ብር) በሲፒኦ፤ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ፤ በጥሬ ገንዘብ በሂሳብ ቁጥር 1000013121684 ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል:: ሴት ነጋዴዎች ፤አካል ጉዳተኛና ጥቃቅን እና አነስተኛ ሆነዉ አምራች ስለመሆናቸዉ ማረጋገጫ ከአቀረቡ ከአደራጃቸዉ ተቋም የመፈረም ሥልጣን ያለው ኃላፊ የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ በደብዳቤ ከመጣ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1. የጨረታ ማስከበሪያ 500,000.00 (አምስት መቶ ሽህ ብር) በሲፒኦ፤ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ፤ በጥሬ ገንዘብ በሂሳብ ቁጥር 1000013121684 ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል::
2. የዉል ማስከበሪያ የጠቅላላዉን ዋጋ 10% በሲፒኦ፤ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ፤ በጥሬ ገንዘብ በሂሳብ ቁጥር 1000013121684 ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
3. ድርጅቶች የሚወዳደሩበት ከተቀመጠዉ በዝርዝር መግለጫ /Specification/ ዉጭ ከሆነ የራሳቸዉን የዘይት ብራንድ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፤ካላስቀመጡ ግን ዩኒቨርስቲዉ ባስቀመጠዉ ዝርዝር መግለጫ /Specification/ እንደተስማሙ ይቆጠራል፡፡
4. ዩኒቨርስቲዉ ፕሮፎርማዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

5. አቅርቦቱ ዉል ከተያዘበት ቀን ጅምሮ 10 (አስር )ወር ሆኖ የተጠየቀዉ ግብዓት በዉል ጊዜ ዉስጥ የማያልለቅ ከሆነ በቁጥሩና በመለኪያዉ ልክ ለመቀበል ዩኒቨርስቲዉ አይገደድም፡፡

6. በፕሮፎርማዉ ላይ አለመግባባት ቢኖር በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጡ መስፈርቶች እና በፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 ዉሳኔ የሚሰጥ ይሆናል፡፡

7. የዋጋ ማስተካከያ በመመሪያዉ መስረት ከኢትዮጵያ ስታቲክስ አገልግሎት ተጠንቶ በሚቀርበዉ መሰረት ይፈቀዳል፡፡

8. አሸናፊዉ ድርጅት ዉል የመያዝ ግዴታ አለበት፡፡

9. ሴት ነጋዴዎች ፤አካል ጉዳተኛና ጥቃቅን እና አነስተኛ ሆነዉ አምራች ስለመሆናቸዉ ማረጋገጫ ከአቀረቡ ከአደራጃቸዉ ተቋም የመፈረም ሥልጣን ያለው ኃላፊ የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ በደብዳቤ ከመጣ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
Save Tender