Security Service ( የጥበቃ አገልግሎት ግዥ)
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Security Service ( የጥበቃ አገልግሎት ግዥ) |
| Description | Security Service (የጥበቃ አገልግሎት ግዥ) • የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ኮምፕሬሄንስቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጥበቃ ሥራ የአገልግሎት ግዥ መሰፈርት 1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉና መረጃ ማቅረብ የሚችል 2. የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችል 3. በዘርፉ 2(ሁለት) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል 4. ዋስትና እና ተያያዥ መረጃዎችን ማቅረብ የሚችል 5. ለጥበቃ የሚያገለግሉ ቁሳቁስ በማሟላት አገልግሎቱን ማቅረብ የሚችል 6. በአንድ ጥበቃ የወር ደመወዝ ዝቅተኛ ያቀረበ ድርጅት አሸናፊ ይሆናል፡፡ 7. አሸናፊ ድርጅት ከዩኒቨርሲቲዉ ጋር በመሆን በሚፈልገዉ የሰዉ ሀይል ብዛት ዉል በመግባት ተፈፃሚ የሚደረግ ይሆናል፡፡ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0415-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-06-26 10:00:00 |
| Invitation Date | 2024-06-22 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Main Compass, Room ሕ/B-200 MC-4531 Arba Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 945590295 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: 21 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid trade license
- •Valid Tax Clearance Certificate: Tax clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN No. Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
- ተወዳዳሪ ድርጅት ዋጋ መሞያዉ ላይ የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያገናዘበ ሞልተዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- አሸናፊ ድርጅት ከዩኒቨርሲቲዉ ጋር በመሆን በሚፈልገዉ የሰዉ ሀይል ብዛት መሠረት ዉል በመግባት ተፈፃሚ የሚደረግ ይሆናል፡፡
- ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
- አሸናፊ ድርጅት ከዩኒቨርሲቲዉ ጋር በመሆን በሚፈልገዉ የሰዉ ሀይል ብዛት መሠረት ዉል በመግባት ተፈፃሚ የሚደረግ ይሆናል፡፡
- ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
